08:00am
የከተማ ልማት ቤቶችችና ኮንስትራክሽ ቢሮ ኃላፊ መልዕክት የአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ሲታቀድ ኢኮኖሚያችን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ሊሸጋገር የሚችልበትን አግባብ በግልፅ አስቀምጦ ርብርብ እየተደረገበት ይገኛል፡፡
በጥቃቅንና አነስተኛ የሥራ ዘርፎች የሚፈጠሩት ኢንዱስትሪያሊስቶች በምንፈልገው መንገድ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለመገንባት አስተዋፅኦ ሊያበረክቱ የሚችሉት የሚኖራቸው ለማምረቻና መሸጫ የሚሆን በቂ መሬት በአግባቡ ሲቀርብባቸውና ሠፊና ጥራት ያለው ምርት አምርተው በገበያ በመወዳደር ብቻ ተጠቃሚ እንሆናለን የሚል ጠንካራ ልማታዊ አስተሳሰብ እንዲይዙ በየዕለቱ የሚታይባቸውን የኪራይ ሰብሳቢነት አስተሳሰብና ተግባር እየታገሉ ማስተካከለ ሲቻል ነው፡፡
© የቅጂ መብት 2024 የአማራ ክልላዊ መንግስት፣ የከተማ እና ቤቶች ልማት ቢሮ