- admin
- [post-views]
ራዕይ እና ተልዕኮ
ራዕይ
የአማራ ክልል ኢኮኖሚ በኢንዱስትሪ እንዲመራና በ2012 ከተሞቿ ለስራና ለኑሮ ምቹ እንዲሆኑ ያደርጋል።
ተልዕኮ
ቢሮው ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪን በማስፋፋት፣ ዘላቂና የተቀናጀ የከተማ ልማትና መልካም አስተዳደርን በማፋጠን፣ ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር፣ የውጭ ምንዛሪ በማሳደግ እና ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው ያለውን አስተዋፅኦ በማሳደግ የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ያለመ ነው።