እንኳን ወደ ከሚሴ ከተማ በደህና መጡ

1.1 መገኛ

ከሚሴ ከተማ የምትገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልል ኦሮሚያ ዞን ሲሆን ከአዲስ አበባ በ 325 ኪ.ሜ ርቀት ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋ 9°09´-9°32´ሰሜን ላቲቲውድ እና 41°50´-42°05´ምስራክ ሎንግቲውድ ነው፡፡

ከሚሴ በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች  አንዷ ስትሆን፣ የከተማ አስተዳደር፣ ማዘጋጃ ቤትና ቀበሌዎች አስተዳደር አሏት፡፡ የከተማ  ልማት ፕላን አላት፡፡