እንኳን ወደ ወልድያ ከተማ በደህና መጡ

1.1 መገኛ

ወልዲያ ከተማ የምትገኘው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን፣ ከአዲስ አበባ በ 521 ኪ.ሜ  ርቀት ላይ ነው፡፡ወልዲያ በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች አንዷ ስትሆን፣ ስትሆን፣ የከተማ አስተዳደር፣ ማዘጋጃ ቤትና 3 ቀበሌዎች አሷት፡፡ ከተማዋ የተቀናጀ ልማት ፕላን አላት፡፡