- adminbeza
- [post-views]
ምናሌ
እንኳን ወደ ደብረ ታቦር ከተማ በደህና መጡ
1.1 መገኛ
ደብረ ታቦር ከተማ የምትገኘው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ጎንደር ዞን፣ ደብረታቦር ወረዳ ከአዲስ አበባ በ 677 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ነው፡፡ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋም 11º 51’ ሰሜን ላቲቲውድ እና 38º 05’ ምስራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡
1.2 አመሰራረት
ደብረ ታቦር ከተማ የተቆረቆረችው በ1327 ዓ.ም ነው፡፡ደብረ ታቦር በክልሉ ከሚገኙ የሪፎርም ከተሞች አንዷ ስትሆን የከተማ አስተዳደር፣ ማዘጋጃ ቤትና 8 ቀበሌዎች አሷት፡፡ ከተማዋ በ2001 ዓ.ም የተዘጋጀ የተቀናጀ ልማት ፕላን አላት፡፡